አባታችንን ፕራንክ አደረግነው || ዮናስን ተቆጣው || ከአባታችን ተዋወቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2025
  • ሁሌም እንድምንለው እኖዳችኋለን እናከብራችኋለን ሰለምታዩንም እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤ subscribe like comment በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን

Комментарии • 233

  • @madina3096
    @madina3096 Год назад +57

    የኔ አባት😭😭😭😭አባቴ ውነት በሂወት እነገናኝ ይሆን እማዬ አላህ እርጂም እድሜ።ይስጠለን😭💔💔

    • @zenebeh
      @zenebeh Год назад +2

      ታይዋለሽ ፈጣሪፈቅዶልሽ ዋናዉጤና❤❤

    • @susutube9855
      @susutube9855 Год назад +1

      አላህ ያገናኝሽ የኔ ውድ ያረብ

    • @madina3096
      @madina3096 Год назад

      አሚንንንንን ያረብብብብብብ😢

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 Год назад

      እሸአለህ

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 Год назад +4

      አላህ ጠብቆልን በሰላም ያገናኘን እኔም በናፍቆት ልሞት ነው 😢😢😢😢 12

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ 7 месяцев назад +8

    አባት የሌላችሁ እስቲ እደኒየሰዉ አባት ስታዩ. የምትቀኑ አባቴነብስህን ይማረዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍

    • @Nafeesa-en4pe
      @Nafeesa-en4pe 7 месяцев назад

      አህ,የኔውድ,አንደት,እንዴሥለቀሽኝ,አይዞሽልኝእህቴዋ,,ሞት,ለሁላችንም,አይቀርም,

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 7 месяцев назад

      እኔ አለሁልሺ ሣላቀዉ ይናፍቀኛል ላላገኘዉ ይታወሠኛል

    • @ሀይሚ8770
      @ሀይሚ8770 7 месяцев назад +2

      ደምሪኝ😭😭

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 7 месяцев назад +6

    የሁላችንም አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይሰጣልን❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @LubabaLubaba-d2o
    @LubabaLubaba-d2o Год назад +5

    የኔውድ አባት ረጅም እደሜ ከጤናጋ የኔአባት አላህ ይጠብቅልህ ምክራቸው ደሰሲል አባቶቸን ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Год назад +16

    ታድላችሁ ገና ወጣት አባት ነዉ ያላችሁ ታላቅ ወንድማችሁ ነዉ የሚመስሉ እድሜ ይስጥልን💐

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +19

    የኔ አባት ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ
    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥላችሁ።❤❤❤

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj Год назад +12

    ለአባታችን ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    አባት የቤቱ ምሰሶ ነው ሺ አመት ይኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ታምራላችሁ ወንድማማች እንጂ አባት እና ልጅ አመስሉም😍

  • @MekiaAli-lm9gg
    @MekiaAli-lm9gg 7 месяцев назад

    አባቴ ገና በልጂነትህ እቅፉህን ሳንጠግብ አተም አቅፈህስመህ ሳትጠግበን ተለየህን ይህ ሞት ክፉ እህህህህ አላህጀነተል ፊርዶስን ይወፉቅልኚ. ሳሚ@የወኒ. እርጂም እዲሜ ይስጥላችሁ. የሳሚን ልጂ አቅፈው እደሳሙት. የወኒንም ዲርው ያተንም ልጂ አቅፈው ለመሳም ያብቃቸው 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +9

    ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +4

    ሰላም ሳሚ ይወናስ ደርሰ እያሰብኩት ነበር ማርያምን ❤❤❤❤የኔ አባት ደስ ሲሉ ድምፃችው ከይወናስ ጋ ይመሳሰላል እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @meccam2106
    @meccam2106 7 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ታላቅ ወዲማቸችሁ ነዉ እሚመስለዉ እረጂም እዲሜና ጤና የይስጣቸዉ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Год назад +2

    የኔ ውድ አባታችሁ ደሥ ሢል አነጋገሩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጠው

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +3

    የሳምዬ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ዬንዬ ጨዋ ልጅ ነው አይዞህ ምክራቸውን ወድጄዋለሁ ግን አባታችሁ ናቸው እናንተን ያደረሱ አይመስልኝ❤❤❤

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 7 месяцев назад

    ሳሚ ወኔ አባትክ ወጣት ናቸው🎉🎉

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 9 месяцев назад +2

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ላባታችሁ ያረብ ❤❤እኔስ አባቴን ያጣሁት በ7አመቴነው😢😢😢

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ Год назад +2

    አባዬ ❤❤❤አድሜ ጥናይስጥልነ❤❤

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 Год назад +5

    አቤት ደስ ስትሉ ፈጣሪ ላባታችሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ተንከባከቡአቸው

  • @እማበዱአሽ-ገ6ኸ
    @እማበዱአሽ-ገ6ኸ Год назад +5

    የኔ አባት እድሜ ና ጤና ይስጣቸው🥰🥰 ያረብ እኛንም ከስደት መልሶ ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን 😢❤

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ Год назад

    ማሸኣላህ አማዬዬዬዬ ያሳሚ ታላቅ ወንድሚ ይማሲላሊ ወላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Год назад +2

    አባታችን እርሱም እድሜ ይስጥልን አሜአሜን

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb Год назад +6

    ሰላማችሁ ይብዛ አቤት አባት ብሎ ዝም ነው ሽ አመት ይኑሩ ላችሁ 🙏🙏🙏❤እናተ ግን ነፍሳችሁ አይማርም እንግዳ ፕራክ ይደረጋል 😂😂በርቱልን❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 7 месяцев назад +1

    የእኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    የእናትናየአባቶች እድሜረጂምይሁን ❤አባቴን አሞብያልኛል አላህያሽርልሽበሉኝ እህት ወንድሞቸ አባየ😢😢😢

    • @samichotv
      @samichotv  Год назад +2

      Allah ያሽርልሽ የኔ እናት🙏

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 7 месяцев назад

      Alahyashrlsh

  • @muluwownicemulu5762
    @muluwownicemulu5762 Год назад +1

    ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ጤናን ይስጣቸው ለአባታቸው❤

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk Год назад +1

    አረ እሙዬ ወለደች ወይ ሳሚ 😥😥😥

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Год назад +1

    ረጅም እድሜ ይስጣቸው እኳን ደህና መጣቹ ሳሚቾ ጠፍተሀል❤❤

  • @HabeebJed
    @HabeebJed Год назад +3

    ዲሙፁ ቁጩ ዮናስ ራሱ
    ፈጣር ራጅሜ ጤና ይሳጣቹ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Год назад +1

    ደስሲሉ በአላህ ርጋታቸው ፀጥ ብለው አዳምጠው ርጂም እድሜ😍

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад +2

    ደሥ የሚሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته Год назад

    ማሻ አላህ አባታችሁ ታላቅ ወድማችሁ ነው የሚመስለው ከናተውጋ እኩል

  • @MadiWollo
    @MadiWollo Год назад +1

    ፍዘር አዳማጭ ናቸው ረጂም እዲሜ ከጤናጋ ለአባቶቻችን

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 Год назад +4

    እንኳን በደህና መጣችሁልን ውድ ቤተሰብ!!!❤ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!! እግዚአብሔር ለአባታችሁ እና ለእናንተ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!!!❤❤ ተባረኩ ለምልሙ!!!🙏🙏🙏

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Год назад +3

    ማሽአላህ ታናሽና ታላቅ ወድም አማች ትመስላላቹሁ በርቱ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Год назад +7

    እኩያ ልጅ ጎን መቀመጥ ደስ ሲል ረጅም እድሜ ተመኘው

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +1

    ዮኒ በቃ ሄድክ እግዚአብሔር በሰላም ያስገባችሁ ሳሚ አባታችሁን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣቸው አባት መከታናው

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 Год назад +1

    ደስ የሚሉ እኩያ አባት እድሜ ከጤና ተመኝተናል ለአባታችን

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 8 месяцев назад

    አባት እኮ መከታ ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @samira7639
    @samira7639 Год назад +1

    ደስ ስትሉ ጀግና አባት ናቸዉ እድሜ እና ጤና ተመኘሁላቹዉ🙏

  • @tashalosehasiso5353
    @tashalosehasiso5353 Год назад +2

    ወይኔ አባት ጥሩ አባትዬ ❤️❤️❤️

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 7 месяцев назад

    መሸአለሀ የኔ ወድ አበት እረገተዉ ደሲስል እድሜ ከጥነገረ ይሲጡልኝ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ አበት አበት💋💋💋💋💋💔💔😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲 የረበ😢😢😢

  • @sadiabebeabebe3653
    @sadiabebeabebe3653 Год назад +1

    ዬኔ አባት ዴሥ ሢሉ እግዚ አብሄር እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን ❤❤🙏🙏ወይ ዮኒ ልክኮ ያደረገው ነው ዬሚመሥለው ሢቅለሠለሥ የኔወድም ፈጣሪ ከፋ ያለ ደረጃ አድርሦህ እደማይ ተሥፋ አለኝ ዮኒዬ 🙏🙏

  • @eexx8683
    @eexx8683 Год назад +1

    ማሻ አሏህ አባትነት ደስ ይላል አደማመጡ ምክሩ አባትነት እዲህ ነው መከታ ነው እናተ እራሱ አስተዳደጋችሁ በስአራት ነው ያስታውቃል ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ላአባቶቻችን እርሜና ጤና ይስጥልን 🎉❤❤

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 Год назад

    እረጂምእድሜናጤና ዴስሲሉአባታቺሁ ማሽአላህ ❤❤❤❤❤

  • @hayuye
    @hayuye Год назад +2

    የኔ አባት እረጂም እዲሜ ይስጣቸው ለአባቶች ያረብ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +2

    አስታዋይ አባት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamsulBdss-s6f
    @SamsulBdss-s6f 7 месяцев назад

    እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Год назад +2

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ባርኮ ቀድሶ ይስጥልን 🥰🥰

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልችሁ እድሜ እና ጤና ይሥጥልችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Год назад +1

    ይኔ አባት እድሜና ጤና

  • @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ

    የኔ አባትእድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +1

    አባቴ ናፈቀኝ እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን ❤ መቼ ነው ስደት በቅቶኝ ከአባቴ ጋር ፈታ የምለው😢 ደምሩኝ ውዶቸ

  • @taibataibat8191
    @taibataibat8191 Год назад +1

    ማሻአላህ አላህ ድሜና ጤና ይሰጥላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SameeraSameera-um3si
    @SameeraSameera-um3si 7 месяцев назад +1

    ዋዉ ወላይ ከልብ እናመሰግናለን እድሚቸዉን ያርዝምል

  • @meseretgensa1325
    @meseretgensa1325 Год назад +1

    የኔ አባት ረጀም እድሜ ❤❤ ❤

  • @zenebeh
    @zenebeh Год назад

    ሣሚ እዉነት ጌታእየሡሥ እረጅምእድሜጤና ይሥጥልን ለኢትዮጲያ አባቶች❤❤❤❤❤

  • @እሙሙሀመድ-ኀ4ዀ
    @እሙሙሀመድ-ኀ4ዀ Год назад +3

    ጥሩ አባት ጥሩ አማት

  • @nefisa70
    @nefisa70 Год назад +2

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እኛንም ለቤተሰብ ያብቃን

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv Год назад +1

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥላቹ

  • @gghy7847
    @gghy7847 Год назад

    የኔ ውድ አባት አላህ ረዥም እድሜ ከነቤተሰባቼው🌷🌷

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ Год назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይሥጠዎት❤❤❤

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 Год назад +1

    አባትየ እድመ እና ጥና ይስጣቹ❤❤❤❤

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Год назад +1

    እፍፍፍፍፍ አባቴ ናፈከኝ የኔ ውድ አባት አይ ሞት😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔በተረፈ ታምራላችሁ

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ አባት

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Год назад

    የኔ አባቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Год назад

    Dase yemelu abta alchu egizabher lerjim hedeme ke tene gara yestchuu baretuu😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏

  • @tayitutube891
    @tayitutube891 Год назад +1

    Umurii dheeraa fayyaa gutuuu waliin jiradha 😘😘😘

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 7 месяцев назад

    አራዳ ከባት ደስ ሲሉ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Год назад

    በሰላም ይግባ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @tabiagfddd
    @tabiagfddd 7 месяцев назад

    ማሻአላዴሥትላላችሁ

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Год назад +2

    እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ለአባታችሁ ❤❤❤❤

  • @ሰሙወሎ-የ7ቨ
    @ሰሙወሎ-የ7ቨ 7 месяцев назад

    የኔአባትዴስሲሉእረጅምእደሸሜናጤናይስጥላችሁ

  • @شيماءادمحسن
    @شيماءادمحسن Год назад

    ረጂም እድሜ ከጤነገ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jvvbnnbb7514
    @jvvbnnbb7514 7 месяцев назад

    የኔአባት❤❤❤❤❤❤❤

  • @givu902
    @givu902 7 месяцев назад

    እድሜና ጤና ይስጣችዊ❤

  • @gfhfgh2137
    @gfhfgh2137 Год назад

    የኔ አባትረጀም እድሜ❤❤❤❤

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vg 7 месяцев назад

    እረዝም እዲሜና ጤና ይስጥልህ

  • @helenhain5267
    @helenhain5267 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤weeyena fetarey edemena tenawen yesetote edate deasss emulu abate nachawe sereatechawe melekame abate

  • @aminatyimer-hc4th
    @aminatyimer-hc4th Год назад

    አባታችሁ መሸአላህ አላህ ይጠብቅላችሁ

  • @Birke786Tilahun
    @Birke786Tilahun Год назад

    ላባቶቻቺን እርጂም እድሜ ይስጥልን

  • @BirkneshSadamo
    @BirkneshSadamo 7 месяцев назад

    Abate.ragmi.edeme.yisxki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад

    በጣም ደስየምትሉት ልጅበልሽነትእንዲነው❤❤❤❤😂

  • @Asrka-p7y
    @Asrka-p7y Год назад

    የኔ፣አባት፣ሺ፣አመት፣ኑር

  • @seadesamera2242
    @seadesamera2242 Год назад

    ላባታችሁ እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ ውዶችየ

  • @ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +1

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
    ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahaletmahalet155
    @mahaletmahalet155 Год назад

    ❤❤❤❤የኔአባት🎉🎉🎉🎉

  • @beti9385
    @beti9385 Год назад

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @ኢትዮጺያለዘለለምትኑር

    Yane abate dase selu allah eragem edemena tena yesetacew❤❤❤❤❤

  • @hayatethiotub4670
    @hayatethiotub4670 Год назад

    ርጅም እዴሜ ለአባቶቻችን

  • @Workantifu
    @Workantifu Год назад +1

    I really wish if I have a Daddy or mum 😢
    አባታችሁ እጅግ የነቁ ከመሆናቸው የተነሳ እንሸውድ ብላችሁ በእርግጠኝነት እሳቸው ብእናንት ሙድ ይዘው ፈታ ብለዋል 😅
    ወጣት አባት እድለኞች እድሜ ከጤና ጋር 🙏🏽 ለአኩያ አባታችሁ
    እነ አንተኮ እሙ( shampoo colour) ባትቅባችሁ ,,,,ክክክክ
    Am just kidding 😅

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +1

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ❤

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 7 месяцев назад

    ስታምሩ

  • @yemarame.tizita7934
    @yemarame.tizita7934 Год назад +1

    Fetari rejeme edema tana yesetelachu❤❤❤❤

  • @tigest.youtube7141
    @tigest.youtube7141 Год назад +1

    Stameru.yene.wedoche❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigest.youtube7141
    @tigest.youtube7141 Год назад +2

    Abat.lzlaleme.ynurlachu❤❤❤❤

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 Год назад

    እረጅም እድሜ ላባቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @furtuuadam1102
    @furtuuadam1102 7 месяцев назад

    Mashaa Allah my dear father ❤❤❤

  • @hkn7167
    @hkn7167 Год назад

    Abatchu bexam dese yelali ard abat nw tergageto new yemaweraw ❤️